ከዚህ ቀደም፡ አገራችን ኢትዮጵያ ላይ ደርሶ የነበረውን ረኃብ አስመልክቶ፡ በኪዳናዊ ዮሴፍ ጥላኹን ተዘጋጅቶ ለቀረበ ጽሑፍ፡ ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት የተሰጠ፡ የማብራሪያ ጽሑፍ።

በቅዱሱ ኪዳን ወንድማችንና የአገልግሎት ተባባሪያችን፡ ኪዳናዊ ዮሴፍ ጥላኹን፡ ‘ከዚህ ቀደም፡ አገራችን ኢትዮጵያ ላይ ደርሶ ስለነበረው ረኃብና እንዲህ ጎልቶና ገንኖ በመላው ዓለም ዕውቅናን ሊያገኝ የቻለበት፡ ለእኛም ለኢትዮጵያ ሰዎች፡ ዋና መገለጫ የኾነበት ምክንያት ምንድን ነው?’ በሚል ርዕስ ላዘጋጀው ጽሑፍ፡ ከኢትዮጵያ የእግዚአብሔር መንግሥት የተሰጠውን መንፈስ ቅዱሳዊ ምላሽ፡ ለእናንተ፡ የኅዋ ሰሌዳ አንባቢዎቻችንና ተከታታዮቻችን፡ እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።

መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...