ታላቁን፡ መለኮታዊና ዘለዓለማዊ ምሥራች! ለፍጥረት ዓለሙ ላሰማበት፡ ለዚች፡ ለ፪ሺ፰ (፳፻፰)ተኛው የጌታችን ኢየሱስ መሢሕ በዓለ ትስብእት፡ (የፅንሰቱና የብሥራተ ገብርኤል በዓል) እና ታኅሣሥ ፯ ቀን ለሚውለው ለቅድስት ድንግል ማርያም የፅንሰቷ በዓል፡ በያለንበት፡ እንኳን በመልካም አደረሰን!

ልዑል እግዚአብሔር፡ የዛሬ ኹለት ሺህ ስምንት ዓመት፡ በታኅሣሥ አንድ ቀን፡ ባለሟሉን መልአክ፡ ቅዱስ ገብርኤልን፡ ወደቅድስቲቱ ኢትዮጵያዊት ድንግል ማርያም ልኮ፡ “ወናሁ ትፀንሲ! ወትወልዲ ወልደ! ወትሰምይዩ ስሞ ኢየሱስ!” ማለትም፡ “እንሆ ትፀንሻለሽ! ወንድ ልጅንም ትወልጃለሽ! ስሙንም፡ ‘ኢየሱስ’ ትይዋለሽ!” ሲል በተናገረው አምላካዊ ቃሉ፡ “ታላቁን፡ መለኮታዊና ዘለዓለማዊ ምሥራች!” ለፍጥረት ዓለሙ ላሰማበት፡ ለዚች፡ ለ፪ሺ፰ (፳፻፰)ተኛው የጌታችን ኢየሱስ መሢሕ በዓለ ትስብእት፡ (የፅንሰቱና የብሥራተ ገብርኤል በዓል) እና ታኅሣሥ ፯ ቀን ለሚውለው ለቅድስት ድንግል ማርያም የፅንሰቷ በዓል፡ በያለንበት፡ እንኳን አደረሰን!

መልእክቱን በሙሉ ለመመልከት እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...