ፍልሰታ ለማርያም፥ ነሓሴ ፲፮ ቀን፥ ፪ሺ፲ ዓ.ም. (22 August 2018)

የ፳፻፲ ዓ.ም. የፍልሰታ ማርያም በዓል መልእክት።

የ፳፻፲ ዓ.ም. የፍልሰታ ማርያም በዓል መልእክት።

ነሓሴ ፲፮ ቀን የሚከበረው፡ የቅድስት ድንግል ማርያም፡ ወደሰማይ የመፍለሷ በዓል።
[የግእዙ ቃል "መሢሕ"፡ በግሪክኛ፡ "ክርስቶስ" ይባላል።]

"ፍልሰታሃ ለማርያም!" በሚል ስያሜ፡ ነሓሴ ፲፮ ቀን የምትከበረው፡ የቅድስት ድንግል ማርያም፡ የፍልሰቷ መታሰቢያ በዓለ ዕለት ዝክረ ነገር፡ እንዲህ ነው፦