Ethiopia: The Kingdom of God

የ፪ሺ፲፰ (፳፻፲፰) ዓመተ ምሕረት፡ የዓውደ ዓመቱ: ምሥራች መልእክት።

09/06/2025 - 16:50

በመስከርም ፩ ቀን፡ እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያ ምድር በከለላት፡ በኤዶም ገነት፡ አዳምንና ሔዋንን ፈጥሮ፥ የቅዱሱ ኪዳን መጀመሪያና መነሻ፥ መሠረትና ምንጭ የኾነውንም፡ ሥርዓተ-ጋብቻን፡ በእነርሱ [በአዳም እና በሔዋን] ሰውነት፡ እውንና ሕያው አድርጎ፡ ፍጥረቱን፡...

የጳጉሜ መልእክት።

09/06/2025 - 16:04

የ፳፻፲ ዓ.ም. የጳጉሜ መልእክት መልእክቱን በሙሉ ለመመልከት፡ እንደሚከትለው ይቀጥሉ!...

የ፪ሺ፲፯ (፳፻፲፯) ዓመተ ምሕረት፡ የዓውደ ዓመቱ: ምሥራች መልእክት።

09/09/2024 - 00:04

በመስከርም ፩ ቀን፡ እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያ ምድር በከለላት፡ በኤዶም ገነት፡ አዳምንና ሔዋንን ፈጥሮ፥ የቅዱሱ ኪዳን መጀመሪያና መነሻ፥ መሠረትና ምንጭ የኾነውንም፡ ሥርዓተ-ጋብቻን፡ በእነርሱ [በአዳም እና በሔዋን] ሰውነት፡ እውንና ሕያው አድርጎ፡ ፍጥረቱን፡...

የ፪ሺ፲፮ (፳፻፲፮) ዓመተ ምሕረት፡ የዓውደ ዓመቱ: ምሥራች መልእክት።

09/07/2023 - 19:59

በመስከርም ፩ ቀን፡ እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያ ምድር በከለላት፡ በኤዶም ገነት፡ አዳምንና ሔዋንን ፈጥሮ፥ የቅዱሱ ኪዳን መጀመሪያና መነሻ፥ መሠረትና ምንጭ የኾነውንም፡ ሥርዓተ-ጋብቻን፡ በእነርሱ [በአዳም እና በሔዋን] ሰውነት፡ እውንና ሕያው አድርጎ፡ ፍጥረቱን፡...

ቸሩ እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ለ፳፻፲፭ (፪ሺ፲፭)ኛው ዓመተ-ምሕረት፡ በዓለ-ትንሣኤ፡ በያለንበት አደረሰን!

04/08/2023 - 03:29

ቸሩ እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ለ፳፻፲፭ (፪ሺ፲፭)ኛው ዓመተ-ምሕረት፡ በዓለ-ትንሣኤ፡ በያለንበት አደረሰን! ይድረስ፦ በምድርና በሰማያት በመላችው፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ዕቅፍ ውስጥ፡ የእግዚአብሔርና የኢትዮጵያ ልጆች፣ ነጋሢዎችና ካህናት ኾናችሁ፥ «ኢትዮጵያ» በተባላችው...

የ፪ሺ፲፰ (፳፻፲፰) ዓመተ ምሕረት፡ ቀን መቍጠሪያ

09/06/2025 - 16:59

ቀን መቍጠሪያውን በሙሉ ለመመልከት፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...

የ፪ሺ፲፯ (፳፻፲፯) ዓመተ ምሕረት፡ ቀን መቍጠሪያ

09/08/2024 - 23:48

ቀን መቍጠሪያውን በሙሉ ለመመልከት፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...

የ፪ሺ፲፮ (፳፻፲፮) ዓመተ ምሕረት፡ ቀን መቍጠሪያ

09/07/2023 - 20:03

ቀን መቍጠሪያውን በሙሉ ለመመልከት፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...

የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ሆሣዕና እና በዓለ ትንሣኤ፡ ክርስቲያኑ ዓለም፡ በያመቱ፡ እያከበረ ያለው፡ እንዴት ነው? በእውነት ነውን?

04/08/2023 - 03:26

የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ሆሣዕና እና በዓለ ትንሣኤ፡ ክርስቲያኑ ዓለም፡ በያመቱ፡ እያከበረ ያለው፡ እንዴት ነው? በእውነት ነውን? ለሰው ልጆች መልካም ሕይወት፡ ጠንቅ የኾነው ጥያቄ፡ አጥጋቢዉን የመፍትሔ መልስ: ለአንዴና ለመቼውም ጊዜ አግኝቷል። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፡ ከሙታን...

የ፪ሺ፲፬ (፳፻፲፬) ዓመተ ምሕረት፡ የዓውደ ዓመቱ: ምሥራች መልእክት።

09/10/2021 - 07:51

ልዑል እግዚአብሔር፡ ከዘመነ ማቴዎስ፡ ወደዘመነ ማርቆስ አሸጋግሮ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ኢትዮጵያን፡ የ፯ሺ፭፻፲፬ (የሰባት ሽህ አምስት መቶ ዐሥራአራተ) ኛውን ዓመተ-ልደቷንና የነጻነት ህልውናችንን በዓል፣ እንዲሁም፡ የአዳምና የሔዋንን ልደት፥ የቅዱሱ ኪዳን፡ መነሻ የኾነው ሥርዓተ...