Ethiopia: The Kingdom of God
የ፪ሺ፲፮ (፳፻፲፮) ዓመተ ምሕረት፡ የዓውደ ዓመቱ: ምሥራች መልእክት።
09/07/2023 - 19:59
በመስከርም ፩ ቀን፡ እግዚአብሔር፡ በኢትዮጵያ ምድር በከለላት፡ በኤዶም ገነት፡ አዳምንና ሔዋንን ፈጥሮ፥ የቅዱሱ ኪዳን መጀመሪያና መነሻ፥ መሠረትና ምንጭ የኾነውንም፡ ሥርዓተ-ጋብቻን፡ በእነርሱ [በአዳም እና በሔዋን] ሰውነት፡ እውንና ሕያው አድርጎ፡ ፍጥረቱን፡...
ቸሩ እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ለ፳፻፲፭ (፪ሺ፲፭)ኛው ዓመተ-ምሕረት፡ በዓለ-ትንሣኤ፡ በያለንበት አደረሰን!
04/08/2023 - 03:29
ቸሩ እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ለ፳፻፲፭ (፪ሺ፲፭)ኛው ዓመተ-ምሕረት፡ በዓለ-ትንሣኤ፡ በያለንበት አደረሰን!
ይድረስ፦ በምድርና በሰማያት በመላችው፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ዕቅፍ ውስጥ፡ የእግዚአብሔርና የኢትዮጵያ ልጆች፣ ነጋሢዎችና ካህናት ኾናችሁ፥ «ኢትዮጵያ» በተባላችው...
ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ። የእግዚአብሔር እም፡ ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት።
09/28/2021 - 02:37
ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ።
የእግዚአብሔር እም፡ ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት።
[በግእዙ፡ "እግዝእትነ"፡ "እግዚአብሔርታችን" እንጂ፡ "እመቤታችን" ማለት አይደለም፤
"...
ነሓሴ ፲፮ ቀን የሚከበረው ፍልሰታሃ ለማርያም።
08/22/2021 - 09:39
ፍልሰታሃ ለማርያም! ነሓሴ ፲፮ ቀን የሚከበረው፡ የቅድስት ድንግል ማርያም፡ ወደሰማይ የመፍለሷ በዓል።
አግሃደት ፍልሰታሃ፡ ማርያም ድንግል!
በከመ ትንሣኤ ወልዳ፡ ዘልዑል!
ድንግል ማርያም፡ ፍልሰቷን ገለጠች!
የልጇን ትንሣኤ፡ በእርሱ አስመሰለች!
ልዑል እግዚአብሔር፡ሃይማኖታችንና...
የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ሆሣዕና እና በዓለ ትንሣኤ፡ ክርስቲያኑ ዓለም፡ በያመቱ፡ እያከበረ ያለው፡ እንዴት ነው? በእውነት ነውን?
04/08/2023 - 03:26
የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ሆሣዕና እና በዓለ ትንሣኤ፡ ክርስቲያኑ ዓለም፡ በያመቱ፡ እያከበረ ያለው፡ እንዴት ነው? በእውነት ነውን? ለሰው ልጆች መልካም ሕይወት፡ ጠንቅ የኾነው ጥያቄ፡ አጥጋቢዉን የመፍትሔ መልስ: ለአንዴና ለመቼውም ጊዜ አግኝቷል። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፡ ከሙታን...
የ፪ሺ፲፬ (፳፻፲፬) ዓመተ ምሕረት፡ የዓውደ ዓመቱ: ምሥራች መልእክት።
09/10/2021 - 07:51
ልዑል እግዚአብሔር፡ ከዘመነ ማቴዎስ፡ ወደዘመነ ማርቆስ አሸጋግሮ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ኢትዮጵያን፡
የ፯ሺ፭፻፲፬ (የሰባት ሽህ አምስት መቶ ዐሥራአራተ) ኛውን ዓመተ-ልደቷንና የነጻነት ህልውናችንን በዓል፣
እንዲሁም፡
የአዳምና የሔዋንን ልደት፥ የቅዱሱ ኪዳን፡ መነሻ የኾነው ሥርዓተ...
የ፳፻፲፫ ዓ.ም. የደብረ ታቦር (ቡሔ) በዓል መልእክት።
08/18/2021 - 10:01
ለእኛ፡ ለቅዱሱ ኪዳን ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፡ ከዓበይት በዓሎቻችን፡ አንዱ የኾነው፡ በዓለ ደብረ-ታቦር የሚውለው፡ በነሓሴ ፲፫ ቀን በመኾኑ፡ ለጾመ ፍልሰታ ሱባዔ፡ ልዩ ምዕራፍ ኾኖ፡ በታላቅ መንፈሳዊ ተመስጦና ማኅሌት ይከበራል።
ይህ በዓል፡ ከመድኃኒታችን፡ ከእግዝእትነ [...
ቸሩ እግዚአብሔር፡ እንኳን፡ለ፳፻፲፫ (፪ሺ፲፫)ኛው ዓመተ ምሕረት፡ በዓለ ትንሣኤ፡ በያለንበት አደረሰን!
04/12/2021 - 07:17
ይድረስ፦ በምድርና በሰማያት በመላችው፡ በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት ዕቅፍ ውስጥ፡ የእግዚአብሔርና የኢትዮጵያ ልጆች፣ ነጋሢዎችና ካህናት ኾናችሁ፥ «ኢትዮጵያ» በተባላችው የዐፅመ ርስት አገራችሁ ሠፍራችሁ፥ በኪዳናዊው ኢትዮጵያዊ የጨውነት ህልውናችሁና የመብራትነት ተልእኳችሁም፡...