ጸሎተ ሃይማኖት፡ ዘኢትዮጵያ።

ንሕነ፡ ደቂቀ ኢትዮጵያ፦

ነአምን፡ በአሓዱ አምላክ፤ እግዚአብሔር ጸባዖት፤ አኀዜ ኵሉ፤ ገባሬ ሰማያት ወምድር፤ ዘያስተርኢ፥ ወዘኢያስተርኢ።

ወነአምን፡ ከመ አሓዱ እግዚአብሔር ጸባዖት፡ ረሰየ ዋሕድናሁ ፍጹመ፡ በክዕበተ ህልውናሁ ዘእግዚአብሔር አብእም፣ ዘኮነ፡ በሥርዓተ ሰብሳብ መለኮታዊ።

ወነአምን፡ በትሥልስተ አሓዱ አምላክ፡ እግዚአብሔር ጸባዖት፣ዘግህደ በተዋሕዶ ህላዌሃ፥ ወበአካላ ለእግዝእተብሔር እም፡ ድንግል ማርያም፡ እንተ ይእቲ፡ መንበረ እግዚአብሔር ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ፥ ወኢትዮጵያ፡ መንግሥተ እግዚአብሔር።  

ወነአምን፡ በእግዚአብሔር ወልድ፡ አሐዱ እግዚእ፥ ወልድ ዋሕድ፡ እምእግዚአብሔር አብእም፥ ዘህልው ምስሌሁ፡ እምቅድመ ይትፈጠር ዓለም፤ ውእቱ ኢየሱስ መሲሕ፥ ብርሃን፡ ዘእምብርሃን፥ አምላክ፡ ዘእምአምላክ፡ ዘበአማን፤ ዘተወልደ፡ ወአኮ ዘተገብረ፥ ዘዕሩይ ምስለ እግዚአብሔር አብእም፡ በመለኮቱ።

ዘቦቱ፡ ኵሉ ኮነ፤ ወዘእንበሌሁሰ፡ አልቦ ዘኮነ፥ ወኢምንትኒ፥ ዘበሰማይኒ፥ ወዘበምድርኒ።

ዘበእንቲአነ ለሰብእ፥ ወበእንተ ሰላምነ፡ ወረደ እምሰማያት፤ ተሰብአ፤ ወተሠገወ፤ ወኮነ፡ ብእሴ ፍጹመ፡ በነሢአ ሥጋ፡ እምሥጋሃ፥ ወነፍስ፡ እምነፍሳ፣ ወመንፈስ፡ እምመንፈሳ፣ እምማርያም፡ እምቅድስት ድንግል፡ ዘተዋሓደት እግዝእተብሔር እም፡ ለመድኃኒትነ፡ በግብረ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ፡ ዘበቅድም።

በመዋዕለ ጲላጦስ ጴንጤናዊ፡ ተሰቅለ፤ ወሓመ፥ ወሞተ፤ ወተቀብረ በእንቲአነ።

ወሞኦ ለዲያብሎስ፡ አቡሆሙ፡ ለሓሰት፡ ዘተሰይመ "ኃጢኣት"፥ ወለእከይ፥ ወለሞት፥ ወለሙስና መቃብር።

ወተንሥአ እሙታን፡ አመ ሣልስት ዕለት።

ዐርገ በስብሓት፡ ውስተ ሰማያት። ወነበረ፡ በየማነ እግዚአብሔር አብእም፥ በመንበሩ ዘበዕሪና።

ዳግመ መጽአ፡ በህላዌሁ ዘመንፈስ ቅዱስ፣ በከመ አሰፈዎሙ ለአርዳኢሁ፣ ወአስተቄጸለ ቀዳሚት ትንሣኤ ሕይወት ዘመንፈስ፡ ለደቂቀ-ኢትዮጵያ፡ ብፁዓን ወብፁዓት፥ ቅዱሳት ወቅዱሳን።

ወይመጽእ በትንሣኤ አካሉ ወበስብሓቲሁ፡ ለኵሉ ፍጥረት ዕልው፡ ዘኵሎን ዓለማት፤ ይኰንን፡ ሕያዋነ፥ ወሙታነ።

ወአልባቲ ማኅለቅት ለመንግሥቱ፡ ዘተሰምየት፡ "ኢትዮጵያ"።

ወነአምን፡ በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ።  ውእቱ መንፈሰ ጽድቅ፤ ማኅየዊ ዘበአማን፤ ዘሠረፀ እምእግዚአብሔር አብእም፤ ወዘይነብር በመንበሩ ዘበዕሪና፣ በፀጋመ እግዚአብሔር አብእም፣ ዘንሰግድ ሎቱ፥ ወንሰብሖ፡ ምስለ እግዚአብሔር አብእም፥ ወእግዚአብሔር ወልድ።

ዘነበበ በነቢያት፤ ወዘወረደ ላዕለ ሓዋርያት፤ ወጸጋሁ፡ ዘመልዓ ዓለመ፡ በምሥዋዐ መድኃኒትናሃ፡ ለእግዝእተብሔር እም፡ ድንግል ማርያም፥ ወበቤዛ ሰላመ-መስቀሉ፡ ለእግዚአብሔር ወልድ፡ ኢየሱስ መሲሕ።

ወነአምን፡ በአሓቲ ቅድስት ኢትዮጵያ፡ መንግሥተ እግዚአብሔር፡ እንተ ይእቲ፡ ዘመሠረታ እግዚአብሔር ወልድ፡ ኢየሱስ መሲሕ፡ እምጥንት፡ በኪዳነ ልቦና፡ ዘሰብኣት ቀደምት፥ ወዘአጽንዓት፡ በቃለ ነቢያት፥ ወዘፈጸማ፡ በላዕለ ኵሉ ጕባኤ ዘሓዋርያት።

በውስቴታ፡ ያቄርቡ ካህናት፡ መሥዋዕተ ሥጋሁ ቅዱሰ፥ ወደሞ ክቡረ፡ ለእግዚአብሔር ወልድ፡ ኢየሱስ መሲሕ፡ ዘነሥአ እምእግዝእተብሔር እም፡ ድንግል ማርያም፤ ወባቲ ይትዌከፉ ደቂቀ ኢትዮጵያ፡ ኪዳናውያን ወኪዳናውያት፡ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ዘዘዚአሁ።

ወነአምን፡ በአሓቲ ጥምቀት፡ ዘረከብናሃ፡ እምእግዚአብሔር ወልድ፡ ኢየሱስ መሲሕ፡ በመንፈስ ቅዱስ፥ ወበእሳት፡ ለስርየተ ኃጢኣት።

ወነአምን፡ በትንሣኤ ሙታን፤ ወሕይወተ፡ ዘለዓለም። ለዓለመ ዓለም፤ አሜን።