ሥርዓተ-ተክሊል፥ ቃና ዘገሊላ በዓለ-ከብካብ፥ Sacrament of Matrimony Wedding of Matrimony. ጳጉሜ ፪ ቀን፥ ፳፻፱ ዓ.ም. (07 September 2017)

የኪዳናዊ ሓኪም አክሊሉ፡ እና የኪዳናዊት ሓክሚት ቤዛዊት፣ ተክሊል፣ ከብካብ እና ሠርግ።

በኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ የተፈጸመው፡ የኪዳናዊ አክሊሉ መልአኩ ብርዝነሽ፡ ወስመ-ጥምቀቱ፡ አክሊለ-ሰማዕት እና የኪዳናዊት ቤዛዊት ስንሻው ንጋቷ፣ ወስመ-ጥምቀታ፡ ዕሴተ-ገብርኤል ሥርዓተ-ተክሊል፣ በዓለ-ከብካብ እና የሠርግ ድግስ።

መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...