ቍጥር ፰/፳፻፯ ዓ. ም. ቃለ-ዐዋድ የሃይማኖት ጸሎት ፍልሰት ስደት:: ሚያዝያ ፲፮ ቀን፥ ፳፻፯ ዓመተ ምሕረት (24 April 2015)

ቍጥር ፰/፳፻፮ ዓ. ም. ቃለ-ዐዋድ።

ቃለ ዐዋድ!
እምኢትዮጵያ፡ ዘመንግሥተ እግዚአብሔር።

የአዋጅ ቃል!
ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት።

በግእዙና በኢትዮጵያኛው፥ በእንግሊዝኛውም ቋንቋ የምናሰማው የዘወትሩ የሃይማኖት ጸሎታችንን እና የመከራ ጊዜ መዝሙራችንን በተመለከተ።

፩ኛ. ጸሎተ ሃይማኖት፡ ዘኢትዮጵያውያን ወዘኢትዮጵያውያት።
፪ኛ. የሃይማኖት ጸሎት፡ የኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያውያት።
፫ኛ. THE ETHIOPIAN CREED

መልእክቱን፡ በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...