ቍጥር ፲፫/፳፻፰ ዓ. ም. ቃለ-ዐዋድ: የእግዚአብሔር ልጆች: የኢትዮጵያ ልጆች: ሰባቱ ኪዳናት: የዓመቱ አጽዋማትና በዓላት: የዘለዓለማዊቷ ሰንበት: ግንቦት ፳፯፥ ፳፻፰ ዓ.ም. (04 June 2016)

ቍጥር ፲፫/፳፻፮ ዓ. ም. ቃለ-ዐዋድ።

ቃለ ዐዋድ!
እምኢትዮጵያ፡ ዘመንግሥተ እግዚአብሔር።

የአዋጅ ቃል!
ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት።

በቅዱሱ ኪዳን ኢትዮጵያዊነት ተዋሕዶ ሃይማኖታችን የጊዜ አቆጣጠር ሥርዓት መሠረት፡ የዓመቱን ጾሞቻችንንና በዓሎቻችንን በሚመለከት፡ ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት የተላለፈ፡ ፲፫ (ዐሥራ ሦስት)ኛ መለኮታዊ የዐዋጅ ቃል።መልእክቱን፡ በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...