በዓለ ልደት፥ የሳሌም ንጉሥ፥ የኢየሱስ መሲሕ በዓለ-ልደት፥ የዘመን አቆጣጠር፥ ገና ዛፍ፥ ሺህ ዓመት፥ በዓለ ግዝረት፥ በዓለ መስቀል፥ ደመራ፥ ዕሌኒ፥ ቁስጠንጢኖስ፥ አጼ ዳዊት፥ በዓለ ፍልሰተ-ዕርገታ ለማርያም፥ በዓለ ሰምዖን፥ ወርኅ ጽጌ፥ ጾመ ስደት፥ ማኅሌተ ጽጌ፥ ዘመነ አስተምህሮ፥ የኅዳር ሚካኤል፥ የኅዳር ጽዮን፥ መስከረም ፲፰ ቀን፡ ፪ሺ፲፬ (፳፻፲፬) ዓ.ም. (28 September 2021)

ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ። የእግዚአብሔር እም፡ ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት።

ከመስከረም ፩፡ ርእሰ-ዐውደ-ዓመት፡ እስከኅዳር ፳፩ ቀን፡ ተዝካረ-ማርያም ድረስ ስላሉ በዓላትና አጽዋማት፡ መልእክታዊ ማብራሪያ።

የእግዚአብሔር እም፡ ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደት።

[በግእዙ፡ "እግዝእትነ"፡ "እግዚአብሔርታችን" እንጂ፡ "እመቤታችን" ማለት አይደለም፤
"እግዚእነ"፡ "እግዚአብሔራችን" እንጂ፡ "ጌታችን" ማለት እንዳልኾነ።
Lord፡ "ጌታ"፥ Lady፡ "እመቤት" ተብሎ፡ እንደፈረንጆቹ ቋንቋ ሊተረጐም አይገባም።]

ከመስከረም ፩ ቀን፡ የርእሰ ዐውደ-ዓመት በዓል ጋር፡ ዐብሮ ስለሚታሰበው፡ ስለእግዚአብሔር እም፡ ድንግል ማርያም፡ የልደቷ በዓል፡ እዚህ ላይ፡ ሊታወስ የሚገባው ቍም-ነገር አለ። ያንንም፡ እንደሚከተለው ገላልጠን አቅርበንላችኋል፦

መልእክቱን በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!...