በዓለ ትንሣኤ

የበዓለ ሆሣዕና እና በዓለ ትንሣኤ አከባበር፡ በቅዱሱ ኪዳን ኢትዮጵያውያትና ኢትዮጵያውያን።

የኢየሱስ ክርስቶስን በዓለ ሆሣዕና እና
በዓለ ትንሣኤ፡ ክርስቲያኑ ዓለም፡
በያመቱ፡ እያከበረ ያለው፡
እንዴት ነው? በእውነት ነውን?
----------------------
ለሰው ልጆች መልካም ሕይወት፡
ጠንቅ የኾነው ጥያቄ፡
አጥጋቢዉን የመፍትሔ መልስ:
ለአንዴና ለመቼውም ጊዜ አግኝቷል።
----------------------
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፡
ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላ፡
እስካረገባት ዕለት ድረስ፡
አርባ ቀን ሙሉ፡ ምን ሲያደርግ ቆየ?
____________________________
ለቅዱሳንና ለቅዱሳት አማኞቹ ሓዋርያት
እየተገለጠላቸው፡
ስለኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት
ሲነግራቸውና ሲያስተምራቸው ነዋ!
___________________
የቅዱስ ኪዳኗ ኢትዮጵያ ኪዳናውያንና ኪዳናውያት