የቅዳሴ ጸሎት፥ ጾመ-ኢትዮጵያ፥ ሰላም-ለኢትዮጵያ፥ በዓለ-ኢትዮጵያ፥ ሕዝባዊው እግዚኦታ፥ የኢትዮጵያ፡ የሃይማኖት ጸሎት፥ የኢትዮጵያ፡ የቃል ኪዳን ጸሎት፥ ሰላም ለኪ፥ ጸሎተ-እግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ፥ አቡነ ዘበሰማያት፥ ኦ ማርያም እምነ ዘበሰማያት፥ አድኀንከን ሕዝብከ፥ መዝሙር፥ ቡራኬ። ጥር ፳፯ ቀን፥ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም. (04 February 2019).

በዓለ-ኢትዮጵያ።

በዓለ-ኢትዮጵያ፡ ምንድር ነው?

በዓለ-ኢትዮጵያ፡ እውነተኞች የኢትዮጵያ ልጆች፡ ለ፯ሺ፭፻፲፩ ዓመታት፡ ከእግዚአብሔር እና የእግዚአብሔር ወገን ከኾኑት፡ በሰማይ እና በምድር ከሚኖሩት ፍጥረታተ-ዓለማቱ ኹሉ ጋር፣ በእያመቱ፡ ከጥር ፳፰ እስከ፴ ቀን ድረስ ባሉት ሦስትቀኖች ውስጥ፡ በነፍስ፥ በሥጋና በመንፈስ የሚያከብሩት በዓል ነው።

የበዓሉን መልእክት፡ በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!..

የበዓሉን የምስጋና ጸሎት በሙሉ ለመከታተል፡ እንደሚከተለው ይቀጥሉ!..