ቍጥር ፲፪/፳፻፰ ዓ. ም. ቃለ-ዐዋድግብረ-ሰዶምሰዶማውያንሰዶማውያትዝሙትአመንዝራነትሚያዝያ ፲፮፥ ፳፻፰ ዓ.ም. ( 24 April 2016)

ቍጥር ፲፪/፳፻፮ ዓ. ም. ቃለ-ዐዋድ።

ቃለ ዐዋድ!
እምኢትዮጵያ፡ ዘመንግሥተ እግዚአብሔር።

የአዋጅ ቃል!
ከኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት።

"ግብረ-ሰዶም" ተብሎ የተሰየመው፡ ፀያፍ የሙስና ግብር ያመጣው፥ የወንድና ወንድ፥ የሴትና ሴት ኢ-ተፈጥሮአዊ የኾነው፡ እስከጋብቻ ያደረሰ፡ ሰይጣናዊው የመወዳጀትና የሩካቤ-ሥጋ ግንኙነት፥ ፅንሰ-አሳቡና አኗኗሩን ጭምር በተመለከተ፡ እንዲሁም:  ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት፡ ሰዶሞችን በሚመለከት፡ ስላላት አቋም።